“ ሜሲ በእግር ኳስ ታሪክ ምርጡ ተጫዋች ነው “

“ ሜሲ በእግር ኳስ ታሪክ ምርጡ ተጫዋች ነው “
የባርሴሎና እግር ኳስ ክለብ ፕሬዝዳንት ዩሀን ላፖርታ ለቀድሞ ኮከባቸው ሊዮኔል ሜሲ ያላቸውን አድናቆት ገልፀዋል።
" ሜሲ በእግር ኳስ ታሪክ ምርጡ ተጫዋች ነው “ ያሉት ፕሬዝዳንቱ “ ሜሲ ለበርካታ አመታት ደስታዎችን ሰጥቶናል “ ብለዋል።
የአሁኑ የክለባቸውን ኮከብ ላሚን ያማልም ሲያወድሱ “ ያማልንም ማቆም ከባድ ነው ፣ የፍፃሜው ጨዋታ የእሱ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ “ ሲሉ ተናግረዋል።
ላፖርታ ከ ላ ማሲያ አካዳሚ የተመረቁ ሁለት ተጫዋቾች መካከል አንዳቸው የአለም ሻምፒዮን መሆን በመቻላቸው ኩራት እንደሚሰማቸው ገልፀዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe