ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሜሲ ተጨማሪ ጎሎችን ያስቆጥራል “

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሜሲ ተጨማሪ ጎሎችን ያስቆጥራል “
“ ሜሲ ተጨማሪ ጎሎችን ያስቆጥራል “

“ ፓራጓይን የምንገጥምመው ለማሸነፍ ብቻ ነው “

የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ኮከብ እና የአለም ዋንጫው ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ኪሊያን ምባፔ በውድድሩ ቀላል ጨዋታ እንደሌለ ገልጿል።

ኪሊያን ምባፔ የአለም ዋንጫውን የምንጊዜም ግብ አግቢ ሪከርድ እንደማይመለከት ሲገልፅ “ ሜሲ ተጨማሪ ጎሎችን ያስቆጥራል “ ብሏል።

ከሜሲ ጋር ስላለው ፉክክር ሲናገርም “ ከእሱ እኩል መፎካከር ከፈለኩኝ አሁን ካለኝ አቅም ተጨማሪ የበለጠ ራሴን ማሳየት ይኖርብኛል “ ሲል ተደምጧል።

“ በአለም ዋንጫው ቀላል ተገጣሚ የለም “ ያለው ምባፔ ቀጣይ ተጋጣሚያቸውን ፓራጓይ አቅልለው እንደማያዩ ገልፆል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች