“ ሜሲ አለም ዋንጫ እንዲያሸንፍ ምንም ነገር እናደርጋለን “

“ ሜሲ አለም ዋንጫ እንዲያሸንፍ ምንም ነገር እናደርጋለን “
የምሽቱ የጨዋታ ኮከብ ጁሊያን አልቫሬዝ ለኮከባቸው ሊዮኔል ሜሲ የተቻላቸውን ሁሉ እንደሚያደርጉ ከጨዋታው በኃላ ተናግሯል።
“ ሜሲ የአለም ዋንጫን ዳግም እንዲያሸንፍ ሁሉንም ነገር እናደርጋለን “ ሲል “ እያንዳንዱን ጨዋታ ለእሱ እንፋለማለን “ ብሏል።
አልቫሬዝ አክሎም “ ጎሌን ሳስቆጥር ያደረኩት የመጀመሪያው ነገር ሜሲን ማቀፍ ነበር “ ሲል ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe