“ ሜሲ እነዚህ ላይ እንዴት ብዙ አስቆጠረ ? ”

“ ሜሲ እነዚህ ላይ እንዴት ብዙ አስቆጠረ ? ”
የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዲዲዬ ዴሾ ስለ ፓራጓይ ሀይል የቀላቀለ አጨዋወት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
አሰልጣኙ ሲናገሩ “ ሊዮኔል ሜሲ በዚህ ሁኔታዎች ውስጥ እንዴት ያን ሁሉ ጎል አስቆጠረ የሚል ጥያቄ አጭሮብኛል “ ሲሉ ገልጸዋል።
“ ምክንያቱም እያንዳንዱ ጨዋታ በዚህ አይነት የተደረገ ከሆነ የሜሲን ስኬት የበለጠ አስደናቂ ያደርገዋል “ ሲሉ ገልጸዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe