ሜሲ እና ሮናልዶ መቼ ሊገናኙ ይችላሉ ?

ሜሲ እና ሮናልዶ መቼ ሊገናኙ ይችላሉ ?
ፖርቹጋል ምድቧን ሁለተኛ ሆና በማጠናቀቋ ምክንያት ከአርጀንቲና ጋር በተለያየ ጎራ ሊሆኑ ችለዋል።
ይህንንም ተከትሎ ሊዮኔል ሜሲ እና ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሩብ ፍፃሜ ላይ የሚገናኙበት ዕድል የለም።
ሁለቱ ኮከብ ተጨዋቾች የሚገኙበትን ጎራ አሸንፈው ለፍፃሜ ከደረሱ ብቻ እርስበርስ የሚገናኙ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe