ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሜሲ የክብር ዶክተሬት ሊሰጠው ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሜሲ የክብር ዶክተሬት ሊሰጠው ነው !
ሜሲ የክብር ዶክተሬት ሊሰጠው ነው !

የስምንት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊው ሊዮኔል ሜሲ በአርጀንቲና የክብር ዶክተሬት ሊሰጠው መሆኑ ተነገረ።

የቦነስ አይረስ ዩኒቨርስቲ ለሊዮኔል ሜሲ የክብር ዶክተሬት እንደሚሰጥ የአርጀንቲና ሚዲያዎች ዘግበዋል።

ዩኒቨርስቲው በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ትልቁን የእውቅና ሽልማት ለሊዮኔል ሜሲ ይሰጣል ተብሏል።

ሊዮኔል ሜሲ ለአርጀንቲና የስንብት ጨዋታ በሚያደርግበት ዕለት ሽልማቱን እንደሚቀበል ተገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች