ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሜሲ ጉንፋን ታሞ ባይሰለፍ እመኛለሁ “

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሜሲ ጉንፋን ታሞ ባይሰለፍ እመኛለሁ “
“ ሜሲ ጉንፋን ታሞ ባይሰለፍ እመኛለሁ “

“ ሜሲ ዝምተኛ ገዳይ ነው “

የሶስቱ አናብስት ዋና አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል ከዛሬ ምሽቱ ጨዋታ በፊት በሰጡት አስተያየት “ ሜሲን ለመግለፅ ቃላቶች የሉኝም “ ሲሉ ተናግረዋል።

“ ስለ እሱ ለማውራት እኔ ማን ነኝ?” ሲሉ ራሳቸውን የጠየቁት ቱሄል “ እሱ መሪ ነው ፣ በየትኛውም ቡድን ሲጫወት ደግሞ ቁልፉ ተጫዋች ነው “ ብለዋል።

ምኞታቸውን የገለፁት አሰልጣኙ “ ምናልባት ሜሲ ጉንፋን ይዞት በጨዋታው ባይኖር እመኛለሁ “ ሲሉ ተደምጠዋል።

“ ሊዮኔል ሜሲ ዝምተኛ ገዳይ ነው ፣ እየተራመደ ጨዋታውን ሊጨርስብን ይችላል “

አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል

ጨዋታው ትልቅ መሆኑን የጠቆሙት ቱሄል “ በሁለት ታላላቅ የእግር ኳስ ሀገራት መካከል የሚደረግ ጨዋታ ነው “ ብለዋል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች