ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሜንዲ ራሱን ከብሔራዊ ቡድኑ አግልሏል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሜንዲ ራሱን ከብሔራዊ ቡድኑ አግልሏል !
ሜንዲ ራሱን ከብሔራዊ ቡድኑ አግልሏል ! ሴኔጋላዊው ግብ ጠባቂ ኤድዋርድ ሜንዲ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን ማግለሉን በይፋ አስታውቋል። ባለፈው የውድድር አመት ስኬታማ ጊዜ ያሳለፈው ሜንዴ በ 34ዓመቱ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን አግልሏል። ኤድዋርድ ሜንዲ ባለፈው አመት የሳውዲ አረቢያ ሊግ ምርጥ ግብ ጠባቂ በመባል መሸለሙ አይዘነጋም። ሜንዲ ለሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን 59 ጨዋታዎችን ማድረግ ችሏል። ይህንንም ተከትሎ…

ተዛማጅ ታሪኮች