ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሜጀር ሊግ ሶከር መጫወት ህልሜ ነበር ” ግሪዝማን

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሜጀር ሊግ ሶከር መጫወት ህልሜ ነበር ” ግሪዝማን
“ ሜጀር ሊግ ሶከር መጫወት ህልሜ ነበር ” ግሪዝማን

የአሜሪካ ሜጀር ሊጉን ክለብ ኦርላንዶ ሲቲ የተቀላቀለው አንቷን ግሪዝማን በክለቡ በይፋ ተዋውቋል።

አንቷን ግሪዝማን በትውውቁ ላይ “ ህልሜ እውን ሆኖልኛል ” ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።

“ ከ 18ዓመቴ ጀምሮ ህልሜ ወደ አሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር መጥቶ መጫወት ነበር “ ሲል አንቷን ግሪዝማን ተናግሯል።

አክሎም " ከሊዮኔል ሜሲ ጋር በድጋሜ መጋፈጥ አስደሳች ይሆናል “ ሲል ገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች