ምባፔ ምን አይነት ቅፅል ስም አገኘ ?

ምባፔ ምን አይነት ቅፅል ስም አገኘ ?
የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን አምበል ኪሊያን ምባፔ በማህበራዊ ሚዲያው አምባገነን ነው የሚሉ አስተያየቶች ይሰጡበታል።
ምባፔ የቀድሞ የ ዲሞክራቲክ ኮንጎ መሪ ሞቡቱን አይነት ወታደራዊ ልብስ ለብሶም በማህበራዊ ሚዲያው ይዘዋወራል።
ምባፔ ይህ ክስ የመጣበት በሀገሩም ሆነ በክለቡ ሁሉንም የመቆጣጠር እና መምራት ፍላጎት አለው በሚል ነበር።
የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ተጨዋቾች በበኩላቸው ለኪሊያን ምባፔ አዲስ ቅፅል ስም ሰጥተውታል።
ተጨዋቾቹ ምባፔን በቀድሞው አምባገነን መሪ ስም ' ሙቡት ' እያሉ እንደሚጠሩት በለቀቁት ተንቀሳቃሽ ምስል አሳይተዋል።
@tikvahethsport @YisakAH