ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ምን አይነት ጨዋታ እንጠብቅ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ምን አይነት ጨዋታ እንጠብቅ ?
ምን አይነት ጨዋታ እንጠብቅ ? ሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች በደንብ የተደራጁ በመሆናቸው ጥብቅ እና ጥንቃቄ የተሞላበት ጨዋታ እንደሚሆን ይጠበቃል። ግብፅ በጨዋታው መሐል ሜዳው ላይ የበላይነቱን በመውሰድ ለሳላህ እና ፈጣን ተጨዋቾቿ ኳስ ለማቀበል ትሞክራለች። አውስትራሊያ በበኩሏ ወደ ኋላ ተመልሳ መጫወትን በመምረጥ ጠንቃቃ ሆና እንደምትቀርብ ይጠበቃል። አውስትራሊያ በጨዋታው ከክፍት ጨዋታ ይልቅ ያላትን…

ተዛማጅ ታሪኮች