ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሞሀመድ ሳላህ ወዴት ሊያመራ ይችላል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሞሀመድ ሳላህ ወዴት ሊያመራ ይችላል ?
ሞሀመድ ሳላህ ወዴት ሊያመራ ይችላል ? ከሊቨርፑል ጋር የተለያየው ግብፃዊው ተጨዋች ሞሀመድ ሳላህ ስለ ቀጣይ ማረፊያው ገና አልታወቀም። ግብፅ ከአለም ዋንጫ መውጣቷን ተከትሎ ሞሀመድ ሳላህ በቀጣይ የዝውውሩ ርዕሰ እንደሚሆን ይጠበቃል። አሁን ላይ የአሜሪካው ክለብ ስፖርቲንግ ካንሳስ ሲቲ ሞሀመድ ሳላህን ማስፈረም እንደሚፈልግ ተነግሯል። የሳውዲ አረቢያ ሊግ ክለቦች በበኩላቸው ሞሀመድ ሳላህን የመውሰድ…

ተዛማጅ ታሪኮች