ሞሀመድ ሳላህ ወዴት ሊያመራ ይችላል ?

ሞሀመድ ሳላህ ወዴት ሊያመራ ይችላል ?
ከሊቨርፑል ጋር የተለያየው ግብፃዊው ተጨዋች ሞሀመድ ሳላህ ስለ ቀጣይ ማረፊያው ገና አልታወቀም።
ግብፅ ከአለም ዋንጫ መውጣቷን ተከትሎ ሞሀመድ ሳላህ በቀጣይ የዝውውሩ ርዕሰ እንደሚሆን ይጠበቃል።
አሁን ላይ የአሜሪካው ክለብ ስፖርቲንግ ካንሳስ ሲቲ ሞሀመድ ሳላህን ማስፈረም እንደሚፈልግ ተነግሯል።
የሳውዲ አረቢያ ሊግ ክለቦች በበኩላቸው ሞሀመድ ሳላህን የመውሰድ ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው።
ሞሀመድ ሳላህ በግሉ በአውሮፓ ሊጎች መቆየት የመጀመሪያ ምርጫው እንደሚሆን ተገልጿል።
ይሁን እንጂ ወደ አሜሪካ የሚያመራ ከሆነ መዳረሻው ስፖርቲንግ ካንሳስ ሲቲ እንደሚሆን ተነግሯል።
ስፖርቲንግ ካንሳስ ሲቲ ባለቤት ከግብፃውያን ቤተሰቦች የተገኘ መሆኑን ዘገባዎች ጠቅሰዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe