ሞሮኮ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለች !

ሞሮኮ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለች !
በ አለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር ሞሮኮ የውድድሩን አዘጋጅ ሀገር ካናዳ 3ለ0 ማሸነፍ ችላለች።
ለሞሮኮ የማሸነፊያ ጎሎችን ኤዘዲን ኡናሂ 2x እና ሶፍያን ራሂሚ ማስቆጠር ችለዋል።
ሞሮኮ በተከታታይ የ አለም ዋንጫ ውድድር የሩብ ፍፃሜ ተፋላሚ መሆኗን አረጋግጣለች።
የውድድሩ የጣምራ አዘጋጅ ካናዳ ከአለም ዋንጫው ተሰናብታለች።
ሞሮኮ በሩብ ፍፃሜው የፈረንሳይ እና ፓራጓይን አሸናፊ የምትገጥም ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe