“ ሞሮኮ እጅግ በጣም ጠንካራ ነች ” ዲዲዬ ዴሾ

“ ሞሮኮ እጅግ በጣም ጠንካራ ነች ” ዲዲዬ ዴሾ
የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዲዲዬ ዴሾ ለሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ቀላል ግምት አልሰጡም።
አሰልጣኙ የሞሮኮን የአለም ዋንጫ ጉዞ በቅርበት ሲከታተሉ ለቡድኑ ያላቸውን አድናቆትም ሳይሸሽጉ ገልጸዋል።
“ ሞሮኮ እጅግ በጣም ጠንካራ ተጋጣሚ ነች ” ያሉት ዲዲዬ ዴሾ “ ማንም በእድል ሩብ ፍፃሜ አይደርስም ” ብለዋል።
ሩብ ፍፃሜ መድረሳቸው “ በርካታ አቅም ያላቸው ተጨዋቾች መያዛቸውን ያረጋግጣል “ ሲሉ አክለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe