ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሞሮኮ ጥሩ ብትሆንም ደካማ ጎን አላት “ ሮናልድ ኮማን

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሞሮኮ ጥሩ ብትሆንም ደካማ ጎን አላት “ ሮናልድ ኮማን
“ ሞሮኮ ጥሩ ብትሆንም ደካማ ጎን አላት “ ሮናልድ ኮማን

የኔዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሮናልድ ኮማን ሞሮኮ ጠንካራ ብትሆንም ድክመቷን እናውቀዋለን በማለት ተናግረዋል።

“ ሞሮኮ በግል ጥሩ ተጨዋቾች የያዘ ጠንካራ ቡድን ነው “ ያሉት ሮናልድ ኮማን “ ቢሆንም እነሱም እንደሌሎች ደካማ ጎን አላቸው ” ብለዋል።

አክለውም “ ነገርግን ትንሽ ጥንካሬ እንጂ ድክመቶች ብዬ አልጠራቸውም ” ሲሉ ገልፀዋል።

“ ሞሮኮ ከኋላ ክፍተት ይፈጥራሉ፤ ይሄ ከተፈጠረ በሽግግር ወቅት ባለን አቅም ተጠቅመን በእነዛ ክፍተቶቾ እንቀጣቸዋለን ” ሮናልድ ኮማን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች