ሞሮጋን ሮጀርስ በቋሚ አሰላለፍ ይጀምራል !

ሞሮጋን ሮጀርስ በቋሚ አሰላለፍ ይጀምራል !
አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል በምሽቱ የአርጀንቲና ጨዋታ ሞርጋን ሮጀርስን በቀኝ መስመር ላይ በቋሚ አሰላለፍ ላይ እንደሚያሰልፍ ተገልጿል።
ሮጀርስ በዘንድሮ የአለም ዋንጫ በቋሚ አሰላለፍ የተሰለፈው በምድቡ የመጨረሻ ጨዋታ ፓናማን ሲገጥሙ ነበር።
ሮጀርስ በአለም ዋንጫው ከ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ጨዋታ ውጪ በሁሉም ጨዋታዎች ላይ ግልጋሎት መስጠት ችሏል።
አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል በአለም ዋንጫው በቀኝ ክፍሉ ላይ የአርሰናሎቹን ኖኒ ማዱኬ እና ቡካዮ ሳካን እያፈራረቁ ሲጠቀሙ ነበር።
አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል በኖርዌይ ጨዋታ ሞሮጋን ሮጀርስ ተቀይሮ ከገባ በኃላ ባሳየው እንቅስቃሴ ደስተኛ መሆናቸው ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe