“ ሞክሬያለሁ!አሁን ግን አብቅቷል “ ኔይማር

“ ሞክሬያለሁ!አሁን ግን አብቅቷል “ ኔይማር
ብራዚላዊው ኮከብ ኔይማር በሌላ የአለም ዋንጫ እንደማንመለከተው ከጨዋታው በኃላ ተናግሯል።
ከኖርዌይ ሽንፈት በኃላ በእምባ የታየው ኔይማር “ ሞከርኩኝ ፣ ሞከርኩኝ አሁን ግን አብቅቷል “ ሲል በቴሌቪዥን መስኮት ታይቷል።
ከጉዳቱ ጋር ታግሎ በዚህ አለም ዋንጫ ላይ የደረሰው ኔይማር የመጨረሻው የአለም ዋንጫው እንደሆነ “ አሁን አብቅቷል “ ሲል ገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe