ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሪኮ ሌዊስ ውድድር አዘጋጅቷል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሪኮ ሌዊስ ውድድር አዘጋጅቷል !
ሪኮ ሌዊስ ውድድር አዘጋጅቷል !

የማንችስተር ሲቲው ተጨዋች ሪኮ ሌዊስ የእርዳታ ገንዘብ ለማሰባሰብ የእግርኳስ ውድድር አዘጋጅቷል።

ሪኮ ሌዊስ ከውድድሩ የሚያሰባስበውን ገቢ ቤት አልባ ለሆኑ ችግረኞች እንደሚያውል ተገልጿል።

በውድድሩ የሚካፈሉ ቡድኖች ሰባት ተጨዋቾች ሲኖሯቸው የአነስተኛ አለም ዋንጫ ውድድር ቅርፅ ይዟል።

አሸናፊው ቡድን 1,500 ዩሮ እና በአለም ዋንጫ አምሳያ የተሰራ ዋንጫ ሽልማት እንደሚያገኝ ተነግሯል።

ፊል ፎደን በውድድሩ ቡድን ያለው ሲሆን ጨዋታውን ለመመልከት 3 ፓውንድ ያስከፍላል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe‌‌

ተዛማጅ ታሪኮች