ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሪያል ማድሪድ ህልሜ ነው ” ዴቪድ አንቾሎቲ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሪያል ማድሪድ ህልሜ ነው ” ዴቪድ አንቾሎቲ
“ ሪያል ማድሪድ ህልሜ ነው ” ዴቪድ አንቾሎቲ

አሰልጣኝ ዴቪድ አንቾሎቲ በቀጣይ ሪያል ማድሪድን የማሰልጠን ህልም እንዳላቸው ተናግረዋል።

ወደ ሪያል ማድሪድ ስለመመለስ ያስቡ እንደሆነ የተጠየቁት ዴቪድ አንቾሎቲ “ እገባለሁ አልገባም በሚለው ላይ የተመረኮዘ ነው " ብለዋል።

ሪያል ማድሪድ ላይ ብቻ የተንተራሰ አይደለም “ ያሉት አሰልጣኙ በእኔ ማሳካት የምችለው ነገር ላይ የሚወስነው ሲሉ ገልጸዋል።

አክለውም " ወደ ሪያል ማድሪድ የሄዱ አሰልጣኞች ያላቸው ቁጥር እኔ ገና የለኝም እሱን ማግኘት አለብኝ "ብለዋል።

“ ጨዋታዎችን በማሸነፍ ራሴን መገንባት አለብኝ ይሄ የማሸነፍ ስራ ነው ፤ ስለ ሀሳብ እና ፍልስፍና ሶስት ቀን መነጋገር እንችላለን ነገርግን ለውጥ የሚያመጣው ማሸነፍ ነው “ ዴቪድ አንቾሎቲ

አሰልጣኝ ዴቪድ አንቾሎቲ በፈረንሳይ ሊግ ሊልን እየመሩ ጥሩ ጊዜ በማሳለፍ ላይ ይገኛሉ።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች