ሪያል ማድሪድ ሮድሪን ሊያስፈርም ነው !

ሪያል ማድሪድ ሮድሪን ሊያስፈርም ነው !
ሪያል ማድሪድ የአለም ዋንጫ አሸናፊውን ሮድሪ ከማንችስተር ሲቲ ለማስፈረም መስራት መጀመሩ ተገልጿል።
በአሁኑ ሰዓት በሁለቱ ክለቦች መካከል ገና ድርድር እንዳልተጀመረ ዘ አትሌቲክ አስነብቧል።
ይሁን እንጂ ሎስ ብላንኮዎቹ ሮድሪን ለማስፈረም ከስምምነት እንደርሳለን የሚል ሙሉ እምነት አላቸው።
ሪያል ማድሪድ ሮድሪን የማስፈረም እቅድ ባይኖረውም ተጨዋቹ በአለም ዋንጫው ካደረገው ነገር በኋላ አቋሙን መቀየሩ ተገልጿል።
በማንችስተር ሲቲ የአንድ አመት ኮንትራት የሚቀረው ሮድሪ ሪያል ማድሪድን መቀላቀል ይፈልጋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe