ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሪያል ማድሪድ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሪያል ማድሪድ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል !
ሪያል ማድሪድ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል !

ሪያል ማድሪድ ከማላጋ ጋር ያደረገውን የ ላሊጋ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር 4ለ0 አሸንፏል።

የሎስ ብላንኮዎቹን የድል ግቦች ኪሊያን ምባፔ ፣ ቤሊንግሀም ፣ ጉለር እና ሄሬሮ በራሱ መረብ ላይ አስቆጥረዋል።

ኪሊያን ምባፔ በውድድር ዘመኑ አራተኛ የሊግ ጎሉን በማስቆጠር ኮከብ ግብ አግቢነቱን እየመራ ይገኛል።

በአሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ የሚመራው ሪያል ማድሪድ የመጀመሪያ ሶስት ጨዋታዎችን አሸንፏል።

ሪያል ማድሪድ በ 9️⃣ ነጥቦች ሊጉን መምራት ጀምሯል።

ሎስ ብላንኮዎቹ አርብ ከሪያል ቤቲስ ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች