ሪያድ ማህሬዝ ራሱን ከብሔራዊ ቡድን አገልሏል!

ሪያድ ማህሬዝ ራሱን ከብሔራዊ ቡድን አገልሏል!
የአልጄርያ ብሔራዊ ቡድን አምበል እና ወሳኝ ተጫዋች ሪያድ ማህሬዝ ራሱን ብሔራዊ ቡድን ማግለሉ ተገልጿል።
ማህሬዝ ሀገሩ አልጀሪያ በስዊዘርላንድ ከዓለም ዋንጫው ከተሰናበተችበት ጨዋታ በኋላ ራሱን ለማግለል እንደወሰነ ተገልጿል።
በ2014 ለመጀመሪያ ግዜ ከብሔራዊ ቡድኑ ጥሪ የደረሰው ሪያድ ማህሬዝ በ 1️⃣1️⃣9️⃣ ጨዋታዎች 4️⃣0️⃣ ግብ ሊያስቆጥር ችሏል።
ማህሬዝ ሀገሩ አልጄሪያን በአምበልነት እየመራ የ 2019 የአፍሪካ ዋንጫ ማሳካቱ ይታወሳል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe