ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ራይስን ትልቅ ተጨዋች ብለው ለእሱ አይረዳውም ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ራይስን ትልቅ ተጨዋች ብለው ለእሱ አይረዳውም ”
“ ራይስን ትልቅ ተጨዋች ብለው ለእሱ አይረዳውም ”

የቀድሞ ስኮትላንዳዊ የሊቨርፑል ተጨዋች ግራም ሱነስ ዴክላን ራይስ በትልቅ ደረጃ መነሳት የሚችል ተጨዋች አይደለም ሲል ተናግሯል።

“ ራይስ ጥሩ ተጨዋች ነው ስለእሱ ጥሩ ነገሮች ሰምቻለሁ ነገርግን እሱን የትልቅ ደረጃ ተጨዋች ብዬ ብገልፀው ለእሱ አይረዳውም ” ሲል ግራም ሱነስ ተናግሯል።

አክሎም “ ራይስ በቆመ ኳስ በጣም ምርጥ ነው ያለው አካል ብቃትም ይደንቃል " ሲል ገልጿል።

ነገርግን " ሮድሪ በአርጀንቲና ጨዋታ እንደሚያደርገው ራይስ የጨዋታ ፍጥነት ሲቆጣጠር አይታችኋል ወይ ቢባል አይ ነው መልሱ " ብሏል።

“ ዴክላን ራይስ ብልህ አይደለም “ ያለው የቀድሞ ተጨዋቹ “ ትክክለኛ የማቀበል ችሎታ የለውም “ ሲል ተደምጧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች