ራፊንሀ ወደ ሜዳ ሊመለስ ነው !

ራፊንሀ ወደ ሜዳ ሊመለስ ነው !
በጉዳት ላይ የሚገኘው ብራዚላዊ ተጨዋች ራፊንሀ ወደ ሜዳ እንደሚመለስ አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ተናግረዋል።
ራፊንሀ በኖርዌይ ጨዋታ ተጠባባቂ ወንበር ላይ ሊቀመጥ እንደሚችል አሰልጣኙ ጠቁመዋል።
ተጨዋቹ በጉዳት ምክንያት ያለፉት ሁለት የአለም ዋኔጫ ጨዋታዎች እንዳመለጡት የሚታወቅ ነው።
“ ራፊንሀ በፍጥነት እየተሻለው ነው ነገርግን 100% አይደለም ምናልባት ተጠባባቂ ሆኖ የተወሰኑ ደቂቃዎች ይጫወታል “ ሲሉ ካርሎ አንቾሎቲ ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe