ሮናልዶ ሊጉ ደጋፊዎችን እንዲቀጣ ጥሪ አቀረበ !

ሮናልዶ ሊጉ ደጋፊዎችን እንዲቀጣ ጥሪ አቀረበ ! ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሳውዲ አረቢያ ሊግ ትላንት ያልተገባ ባህሪ ያሳዩ የአል ታውን ደጋፊዎች ላይ ቅጣት እንዲጥል ጥሪ አቅርቧል። አል ታውን ትላንት በአል ሂላል 6ለ0 በተሸነፈበት ጨዋታ ደጋፊዎቹ ያልተገባ ባህሪ አሳይተው ነበር። ደጋፊዎቹ የአል ሂላል ተጨዋች ሩበን ኔቬዝን ለማበሳጨት ህይወቱ ያለፈ የልብ ጓደኛውን ዲያጎ ጆታ ስም እየጠሩ አፊዘው ነበር።…


