ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሮናልዶ ራሱን ከብሔራዊ ቡድኑ መቼ ያገላል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሮናልዶ ራሱን ከብሔራዊ ቡድኑ መቼ ያገላል ?
ሮናልዶ ራሱን ከብሔራዊ ቡድኑ መቼ ያገላል ?

ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከአለም ዋንጫ በኋላ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን ሊያገል መሆኑ ተነግሯል።

ሮናልዶ ከውድድሩ በኋላ ራሱን ከኢንተርናሽናል ውድድር እንደሚያገል እህቱ በሰጠችው አስተያየት ገልፃለች።

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር መቼ እንደሚለያይ በይፋ አላሳወቀም።

ሮናልዶ ከፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ጋር ከአውሮፓ ዋንጫ እና ኔሽንስ ሊግ ዋንጫዎችን ማሳካት ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች