“ ሮናልዶ አሁንም አደገኛ ነው ” ሮድሪ

“ ሮናልዶ አሁንም አደገኛ ነው ” ሮድሪ
“ ከሮናልዶ ትልቅ አድናቂዎች አንዱ ነኝ ” ዴ ላ ፉንቴ
የስፔን ብሔራዊ ቡድን አማካይ ሮድሪ ቡድናቸው ክርስቲያኖ ሮናልዶን እንዲጠነቀቅ አሳስቧል።
“ ሮናልዶ አሁንም በተቃራኒ ግብ ክልል ውስጥ በጣም አደገኛው ተጨዋች ነው “ ሲል ሮድሪ ተናግሯል።
አክሎም " ነገርግን ፖርቹጋል ከሮናልዶ በተጨማሪ በርካታ አስደናቂ ተጨዋቾች ይዛለች ሲል ገልጿል።
አሰልጣኝ ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ በበኩላቸው “ እኔ የሮናልዶ ትልቅ አድናቂ ነኝ ፤ እንደዚህ አይነት ተጨዋች እወዳለሁ ” ብለዋል።
“ ሮናልዶ ያለውን አስተሳሰብ ፤ ጥንካሬ እና በየቀኑ የመሻሻል ፍላጎት አደንቃለሁ ፤ እሱ ባይገባ እመርጣለሁ ምክንያቱም ከምንጊዜም ምርጦች አንዱ ነው “ ዴ ላ ፉንቴ
@tikvahethsport @kidusyoftahe