ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሮናልዶ ከዴንማርክ ጨዋታ ውጪ ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሮናልዶ ከዴንማርክ ጨዋታ ውጪ ነው !
ሮናልዶ ከዴንማርክ ጨዋታ ውጪ ነው ! ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዴንማርክ ጨዋታ እንደማይሳተፍ አሰልጣኝ ጆርጅ ጄሱስ አሳውቀዋል። “ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በኖርዌይ እና ዴንማርክ ጨዋታ እንደማይሳተፍ ነግሬዋለሁ “ ሲሉ አሰልጣኙ ተናግረዋል። “ ሮናልዶን ትላንት አይደለም የማውቀው ” ያሉት አሰልጣኙ “ አካላዊ ሁኔታውን በደንብ አውቀዋለሁ "ብለዋል። አሰልጣኙ አያይዘውም በክርስቲያኖ ሮናልዶ…

ተዛማጅ ታሪኮች