“ ሮናልዶ የመጪው ትውልድ አርአያ ነው ” ሮድሪ

“ ሮናልዶ የመጪው ትውልድ አርአያ ነው ” ሮድሪ
የስፔን ብሔራዊ ቡድን አምበል ሮድሪ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የፖርቹጋል መኩሪያዋ ነው ሲል ተናግሯል።
“ ፖርቹጋል በሮናልዶ እጅግ መኩራት አለባት ” ያለው ሮድሪ “ እሱ የመጪው ትውልድ አርአያ ነው “ ሲል ገልጿል።
አክሎም ” ስለ ሮናልዶ ስናወራ በእግር ኳስ ታሪክ ከምንግዜም ምርጥ ተጨዋቾች ስለ አንዱ ነው የምናወራው “ ብሏል።
“ ሮናልዶ በዚህ እድሜው ያለው አስተሳሰብ ፤ የጨዋታ መረዳት ፤ ግብ አግቢነቱ እና በጥሩ ቁመና ለመቀጠል ያለው ፍላጎት ይደንቀኛል ” ሮድሪ
@tikvahethsport @kidusyoftahe