ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሮናልዶ የቡድኑን ስብስብ ሊለቅ ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሮናልዶ የቡድኑን ስብስብ ሊለቅ ነው !
ሮናልዶ የቡድኑን ስብስብ ሊለቅ ነው ! ክርስቲያኖ ሮናልዶ የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ለቆ ሊሄድ ማሰቡን ማርካ ዘግቧል። በአሁኑ ሰዓት ከቡድኑ ጋር በዴንማርክ የሚገኘው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ዛሬ ልምምድ እንዳልሰራ ተገልጿል። አሰልጣኝ ጆርጅ ጄሱስ ከሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በኋላ ሮናልዶ ስብስቡን ለመልቀቅ መወሰኑ ተነግሯል። አሰልጣኙ በሰጡት አስተያየት ከሮናልዶ ጋር የተፈጠረ ችግር የለም ማለታቸው…

ተዛማጅ ታሪኮች