“ ሰን ላመንስ ድንቅ ግብ ጠባቂ ነው “

“ ሰን ላመንስ ድንቅ ግብ ጠባቂ ነው “
“ ሜዳው ደረቅ ነበር “
የቤልጅዬም ግብ ጠባቂ ቲቡዋ ኮርቱዋ ለቡድን አጋሩ ያለውን ድጋፍ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኃላ በሰጠው አስተያየት ገልጿል።
ቲቡዋ ኩርቱዋ በጨዋታው ባጋጠመው ጉዳት በሰን ላመንስ ተቀይሮ ለመውጣት ተገዶ ነበር።
“ ሰን ላመንስ ድንቅ ግብ ጠባቂ ነው “ የሚለው ኩርቱዋ “ ከፊት ለፊቱ ብሩህ ጊዜ ይጠብቀዋል “ ሲል ገልጿል።
ሶስተኛ የብሔራዊ ቡድን ጨዋታውን ያደረገው ሰን ላመንስ ኩባርሲ ከርቀት የመታውን ኳስ ሲመልስ ሚኬል ሜሪኖ ደርሶ ግብ ሊያስቆጥርበት ችሎ ነበር።
ላመንስ መተቸት እንደሌለበት የገለፀው ኮርቱዋ “ ሜዳው ደርቅ ነበር ፣ እሱ ድንቅ ግብ ጠባቂ ነው ፣ ከዩናይትድ ጋር ጥሩ ጊዜን አሳልፏል ፣ ዛሬ ያጋጠመው ነገር አይገባውም “ ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe