ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሰዎች እንዲያምኑን እንፈልጋለን ” ሞሀመድ ዋህቢ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሰዎች እንዲያምኑን እንፈልጋለን ” ሞሀመድ ዋህቢ
“ ሰዎች እንዲያምኑን እንፈልጋለን ” ሞሀመድ ዋህቢ

የአትላስ አንበሶቹ አሰልጣኝ ሞሀመድ ዋህቢ በዛሬው ጨዋታ እምነት እንዲጣልባቸው ገልፀዋል።

“ ይህንን ማልያ መልበስ እና ሞሮኮን መወከል ትልቁ መነሳሻችን ” ያሉት አሰልጣኝ ዋህቢ “ ሰዎች እንዲያምኑን እንፈልጋለን ” ብለዋል።

“ የወሰድነውን ሀላፊነት እናውቃለን እስካሁን ያደረግነው ነገር ለሀገሪቱ ነው ዛሬ ያንን ማረጋገጥ እንፈልጋለን “ ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች