ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሲልቫን ይቅርታ እጠይቃለሁ ” ሮድሪ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሲልቫን ይቅርታ እጠይቃለሁ ” ሮድሪ
“ ሲልቫን ይቅርታ እጠይቃለሁ ” ሮድሪ

የስፔን ብሔራዊ ቡድን አምበል ሮድሪ ከጨዋታው በኋላ በርናርዶ ሲልቫን ይቅርታ ጠይቋል።

ሮድሪ እና በርናርዶ ሲልቫ በጨዋታው መገባደጃ ደቂቃ ላይ አለመግባባት ውስጥ ገብተው እንደነበር ይታወሳል።

“ በርናርዶ ሲልቫ ጎል ሲስት ስለጨፈርኩ ይቅርታ እጠይቃለሁ የእኔ ስህተት ነበር ” ሲል ገልጿል።

ሮድሪ የጨዋታው ኮከብ በመባል መመረጥ ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች