ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሲቲ ላይ ትልቁ ቅጣት መጣል አለበት ” ዣቪየር ቴባስ የስፔን ላሊጋው ፕሬዝዳንት ዣቪየር ቴባስ ማንችስተር ሲቲ ላይ ትልቅ ቅጣት እንዲጣል ጠየቁ።

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሲቲ ላይ ትልቁ ቅጣት መጣል አለበት ” ዣቪየር ቴባስ የስፔን ላሊጋው ፕሬዝዳንት ዣቪየር ቴባስ ማንችስተር ሲቲ ላይ ትልቅ ቅጣት እንዲጣል ጠየቁ።
“ ሲቲ ላይ ትልቁ ቅጣት መጣል አለበት ” ዣቪየር ቴባስ የስፔን ላሊጋው ፕሬዝዳንት ዣቪየር ቴባስ ማንችስተር ሲቲ ላይ ትልቅ ቅጣት እንዲጣል ጠየቁ። ዣቪየር ቴባስ ሲናገሩም “ በፕሪሚየር ሊጉ ያለው ትልቅ የቅጣት ህግ መተግበር አለበት ” ሲሉ ገልፀዋል። “ የማንችስተር ሲቲ ቅጣት ለወደፊት መማሪያነት ማገልገል አለበት ” ያሉት ፕሬዝዳንቱ “ ከአስር አመት በላይ ህግ መጣስ ከባድ ነገር ነው “ ብለዋል።…

ተዛማጅ ታሪኮች