ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሲቲ ተጨዋች ለማስፈረም እየሰራ ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሲቲ ተጨዋች ለማስፈረም እየሰራ ነው !
ሲቲ ተጨዋች ለማስፈረም እየሰራ ነው ! ማንችስተር ሲቲ የፓልሜይራሱን የክንፍ ተጨዋች አለን ኤልያስ ለማስፈረም እየሰራ መሆኑ ተገልጿል። ማንችስተር ሲቲ ተጫዋቹን የሳቪንሆ ተተኪ ለማድረግ በማለም ጥረት ላይ መሆናቸው ተነግሯል። ተጨዋቹ በ ፓልሜይራስ ባለው ኮንትራት ውስጥ ውል ማፍረሻው 100 ሚልዮን ዩሮ መሆኑ ተገልጿል። የብራዚሉ ክለብ ፓልሜይራስ ተጫዋቹን የመልቀቅ ፍላጎት እንደሌለው ዘ አትሌቲክ…

ተዛማጅ ታሪኮች