ሲቲ ተጫዋቹን ለመሸጥ ተስማማ !

ሲቲ ተጫዋቹን ለመሸጥ ተስማማ ! ማንችስተር ሲቲ ቲጃኒ ሬንደርስን ለሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ቃዲሲያ ለመሸጥ ከስምምነት ደርሷል። ማንችስተር ሲቲ ተጫዋቹን በ 6️⃣1️⃣ ሚልዮን ዩሮ እንደሚሸጠው ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል። ኔዘርላንዳዊው አማካይ ቲጃኒ ሬንደርስ ወደ ሳውዲ አረቢያ ለማምራት መዘጋጀቱ ተዘግቧል። ሬንደርስ ለማንችስተር ሲቲ 47 ጨዋታዎች ሲያደርግ አምስት ጎል አስቆጥሮ ሁለት ለግብ…


