ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሲቲ ከታላቅ ክለቦች አንዱ ነው ” አንደርሰን

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሲቲ ከታላቅ ክለቦች አንዱ ነው ” አንደርሰን
“ ሲቲ ከታላቅ ክለቦች አንዱ ነው ” አንደርሰን

ማንችስተር ሲቲ እንግሊዛዊውን አማካይ ኤሊዮት አንደርሰን በአምስት አመት ውል ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።

ኤሊዮት አንደርሰን ከፊርማው በኋላ “ ማንችስተር ሲቲ ከአለም ምርጥ ክለቦች አንዱ ነው ያላቸው ስብስብ ድንቅ ነው ” ብሏል።

ማንችስተር ሲቲ ሊያስፈርመው እንደሚፈልግ ሲሰማ ለማምራት ቁርጠኛ እንደነበር ገልጿል።

ራሱን በትልቅ ደረጃ መፈተሽ እንደሚፈልግ የገለፀው አንደርሰን “ ማንችስተር ሲቲ ያንን እድል ሰጥቶኛል ” ብሏል።

“ ማንችስተር ሲቲ ዋንጫዎችን ለማሸነፍ እና በትልቅ ደረጃ ለመፎካከር ነው የተገነባው “ አንደርሰን

ማንችስተር ሲቲ ለተጨዋቹ ዝውውር 1️⃣3️⃣5️⃣ ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሂሳብ አውጥቷል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች