ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሲቲ የማንችስተር ንጉሥ እንደሆነ አውቃለሁ ” አንደርሰን

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሲቲ የማንችስተር ንጉሥ እንደሆነ አውቃለሁ ” አንደርሰን
“ ሲቲ የማንችስተር ንጉሥ እንደሆነ አውቃለሁ ” አንደርሰን

የማንችስተር ሲቲው አማካይ ኤሊዮት አንደርሰን በማንችስተር ደርቢ እስከሚጫወት መጓጓቱን ተናግሯል።

ስለ ደርቢው የተጠየቀው አንደርሰን “ ለደርቢ ጨዋታው ጓጉቻለሁ በአለም ካሉ ትልቅ ደርቢዎች አንዱ ነው " ብሏል።

“ ነገርግን እኔ ማንችስተርን እስከማውቀው ሲቲ የማንችስተር ከተማ ንጉሥ ነው “ ሲል አንደርሰን ተናግሯል።

አክሎም “ ጨዋታው ምርጥ ጨዋታ ይሆናል በጉጉት እየጠበቅኩት ነው “ ሲል ጨምሮ ተናግሯል።

የዘንድሮው የማንችስተር ደርቢ የመጀመሪያ ጨዋታ በፕሪሚየር ሊጉ አራተኛ ሳምንት ላይ ይደረጋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች