ሲቲ የባርሴሎናን ጥያቄ ውድቅ አደረገ !

ሲቲ የባርሴሎናን ጥያቄ ውድቅ አደረገ !
ማንችስተር ሲቲ ባርሴሎና ሮድሪን ለማስፈረም ያቀረበውን 5️⃣0️⃣ ሚልዮን ዩሮ ውድቅ አድርጓል።
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና አዲስ የዝውውር ሂሳብ ለማቅረብ በመዘጋጀት ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል።
ማንችስተር ሲቲ ለተጨዋቹ ዝውውር 8️⃣0️⃣ ሚልዮን ዩሮ እንደሚፈልግ ማሳወቁ አይዘነጋም።
ሮድሪ በበኩሉ ባርሴሎናን ለመቀላቀል የመረጠ ሲሆን ከክለቡ ጋር ለመስማማት እንደማይቸገር ተነግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe