ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሲቲ የተጫዋቾቹን ውል ሊያራዝም ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሲቲ የተጫዋቾቹን ውል ሊያራዝም ነው !
ሲቲ የተጫዋቾቹን ውል ሊያራዝም ነው ! ማንችስተር ሲቲ የአብዱኮድር ኩሳኖቭ እና ጄርሚ ዶኩን ኮንትራት ለማራዘም መስማማታቸው ተገልጿል። የ 22ዓመቱ ተከላካይ አብዱኮድር ኩሳኖቭ ማንችስተር ሲቲ ካሉት ምርጥ ተከላካዮች አንዱ ሆኖ ይገኛል። ጄርሚ ዶኩ በበኩሉ በክለቡ በቆየባቸው ሶስት አመታት በእያንዳንዱ ከ 40 በላይ ጨዋታዎች በማድረግ ጥሩ ግልጋሎት ሰጥቷል። አብዱኮድር ኩሳኖቭ በክለቡ ባሳየው…

ተዛማጅ ታሪኮች