ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሲቲ የአርሰናልን ታዳጊ ለማስፈረም ተስማማ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሲቲ የአርሰናልን ታዳጊ ለማስፈረም ተስማማ !
ሲቲ የአርሰናልን ታዳጊ ለማስፈረም ተስማማ !

ማንችስተር ሲቲ የ 16ዓመቱን የአርሰናል ታዳጊ ሚሼል ንዱካ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።

ወጣቱ አማካይ ሚሼል ንዱካ አርሰናል ያቀረበለትን አዲስ የረጅም ጊዜ ኮንትራት ውድቅ ማድረጉ ተገልጿል።

ለእንግሊዝ ወጣት ብሔራዊ ቡድን የሚጫወተው ታዳጊው በቀጣይ ማንችስተር ሲቲን ለመቀላቀል የህክምና ምርመራውን ያደርጋል።

ተጨዋቹ ባለፈዉ የውድድር አመት ነበር ከቻርልተን አትሌቲክ አርሰናልን የተቀላቀለው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች