ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሲቲ የጋርዲዮላን እቃዎች ለጨረታ አቀረበ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሲቲ የጋርዲዮላን እቃዎች ለጨረታ አቀረበ !
ሲቲ የጋርዲዮላን እቃዎች ለጨረታ አቀረበ !

አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ስኬታማ ጊዜ ያሳለፉበትን ማንችስተር ሲቲ ከአስር አመታት በኋላ ለቀዋል።

ማንችስተር ሲቲ አሁን ላይ ፔፕ ጋርዲዮላ በቆይታቸው የተጠቀሟቸውን መገልገያዎች ለጨረታ አቅርቧል።

ለጨረታ ከቀረቡ ቁሳቁሶች መካከል ፔፕ ጋርዲዮላ ልምምድ ላይ የተጠቀሙት ፊሽካ አንዱ ሆኖ ይገኛል።

የፔፕ ጋርዲዮላ ፊሽካ ከ 300 ዶላር በላይ ለጨረታ መቅረቡ ተገልጿል።

በተጨማሪም ፔፕ ጋርዲዮላ የተጠቀሙበት :-

- የቢሮ ወንበር

- የቡና መጠጪያ ኩባያዎች

- የሚጨሱ እጣኖች

- የልምምድ ማስታወሻ መፃፊያ ሰሌዳ ለጨረታ መቅረባቸው ተገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች