ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሲቲ ደጋፊዎቹ ለቡድኑ ማልያ እንዲነድፉ ጋብዟል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሲቲ ደጋፊዎቹ ለቡድኑ ማልያ እንዲነድፉ ጋብዟል !
ሲቲ ደጋፊዎቹ ለቡድኑ ማልያ እንዲነድፉ ጋብዟል ! ማንችስተር ሲቲ ከማልያ አጋራቸው ፑማ ጋር በመሆን ደጋፊዎች ለቡድኑ ሶስተኛ ማልያ በ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ " AI " ተጠቅመው እንዲያዘጋጁ መጋበዙን አስታውቋል። ደጋፊዎቹ " AI " ን ተጠቅመው የሚያዘጋጁትን የማልያ ንድፍ ለክለቡ ማስገባት እንደሚችሉ ተገልጿል። አሸናፊ የሚሆነው ንድፍ ማንችስተር ሲቲ በ 2026/27 የውድድር አመት የሚለብሰው…

ተዛማጅ ታሪኮች