ሳላህ ወደ ቱርክ ለማምራት ተስማማ !

ሳላህ ወደ ቱርክ ለማምራት ተስማማ ! ከሊቨርፑል ጋር የተለያየው ሞሀመድ ሳላህ የቱርኩን ክለብ ትራብዞንስፖር ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል። የቱርኩ ክለብ ትራብዞንስፖር ሞሀመድ ሳላህን ለማስፈረም ስምምነት እንዳደረገ ይፋ አድርጓል። ግብፃዊው ተጨዋች ሞሀመድ ሳላህ በክለቡ የሁለት አመት ኮንትራት እንደሚፈርም ተገልጿል። ሞሀመድ ሳላህ አመታዊ 1️⃣7️⃣ ሚልዮን ዩሮ ክፍያ እንደሚያገኝ የቱርክ…


