ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሳድዮ ማኔ በበጎ አድራጊነቱ ቀጥሏል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሳድዮ ማኔ በበጎ አድራጊነቱ ቀጥሏል !
ሳድዮ ማኔ በበጎ አድራጊነቱ ቀጥሏል !

ሴኔጋላዊው ተጫዋች ሳድዮ ማኔ በሀገሩ ሴኔጋል ካሳማስ ከተማ በትልቅ የአግሮ ኢንደስትሪ ስራ እንደምናየው ተገልጿል።

ማኔ “ የባምቢሌ አግሮ ኢንደስትሪ ፓርክ “ የሚል መጠርያን ባገኘው በዚህ ግዙፍ ተቋም ላይ በፍራፍሬ ምርቶች ለከተማው ነዋሪዎች ተደራሽ እንደሚሆን ይጠበቃል።

500 ሄክታር ቦታ እንደተሰጠው ሲገለፅ በአመት ከ 50,000 ቶን በ‍ላይ ፍራፍሬዎችን እንደሚያመርት ተዘግቧል።

ይህ ስራ ለወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር ታስቦ ወደ ስራ ሲገባ ለ 2,500 ሰራተኞች የስራ እድል ይፈጥራል ተብሎ ይጠበቃል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች