ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሴኔጋል ማንን ልትሾም ትችላለች ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሴኔጋል ማንን ልትሾም ትችላለች ?
ሴኔጋል ማንን ልትሾም ትችላለች ?

የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ከአሰልጣኝ ፓፔ ቲያው ጋር መለያየቱን በይፋ አስታውቋል።

ከሰላሳ ሁለት ውስጥ የተሰናበተው ብሔራዊ ቡድኑ ከአሰልጣኝ ፓፔ ቲያው ጋር በጋራ ስምምነት መለያየቱን ገልጿል።

የ 45ዓመቱ አሰልጣኝ ፓፔ ቲያው ከ 2024 ወዲህ ብሔራዊ ቡድኑን እየመሩ ነበር።

ሴኔጋል በቀጣይ አሰልጣኝ ፓትሪክ ቪዬራን የመሾም ፍላጎት እንዳላት ተሰምቷል።

አሰልጣኝ ፓትሪክ ቪዬራ ሴኔጋል ከያዘቻቸው የአሰልጣኝ ዝርዝር ውስጥ በቀዳሚነት መቀመጡ ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች