ሴኔጋል እና ሞዛምቢክ አሸንፈዋል !

ሴኔጋል እና ሞዛምቢክ አሸንፈዋል !
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሴኔጋል ያደረገውን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ 1ለ0 ተሸንፏል።
ለቴራንጋ አንበሶቹ የድል ግብ ኢብራሂም ምባዬ አስቆጥሯል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ ሁለት የምድብ ጨዋታዎችን በሽንፈት አጠናቋል።
በምድቡ ሞዛምቢክ ከሱዳን ያደረገችውን ጨዋታ 4ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችላለች።
ኢትዮጵያ ኅዳር ወር ላይ ከሞዛምቢክ ጋር ከሜዳ ውጪ እና በሜዳዋ የምትጫወት ይሆናል።
የምድቡ ደረጃ ምን ይመስላል ?
1️⃣ ሴኔጋል :- 4 ነጥብ
2️⃣ ሞዛምቢክ :- 4 ነጥብ
3️⃣ ሱዳን :- 3 ነጥብ
4️⃣ ኢትዮጵያ :- ምንም ነጥብ
@tikvahethsport @kidusyoftahe