ስለ ምሽት ቡድንዎ አባላት ምን ያህል ያውቃሉ ?

ስለ ምሽት ቡድንዎ አባላት ምን ያህል ያውቃሉ ? የስፔን የቡድን አባላት አስገራሚ እውነታዎችን ሲይዙ የቡድኑ አባል ዋንጫውን ካነሳ አሰልጣኛቸውን ለመነቀስ ከወዲሁ ቃል ገብቷል። 🇪🇸 ኡናይ ሲሞን :- ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂው በስበስቡ ውስጥ በቼዝ ጨዋታ የሚረታው የለም። ሲሞን ቼዝ አዘውትሮ መጫወትን ይወዳል። 🇪🇸 ማርክ ኩኩሬላ :- ከአሰልጣኝ ዴ ላ ፉንቴ ጋር ቅርብ ቀረቤታ አለው። ስፔን የአለም…


