ስለ ምሽት ቡድንዎ አባላት ምን ያህል ያውቃሉ ?

ስለ ምሽት ቡድንዎ አባላት ምን ያህል ያውቃሉ ?
የምሽቱ የኒው ጀርሲ የአለም ዋንጫ ፍፃሜ በስፔን እና በአርጀንቲና መካከል በኮከብ ተጫዋቾች ደምቆ ይደረጋል።
ነገር ግን ስለ አንዳንድ የቡድኑ ወሳኝ ተጫዋቾች ምን ያህል ያውቃሉ?
🇦🇷ጎንዛሎ ሞንቴል :- ታናሽ ወንድሙ ሳንቲያጎ ሞንቴል የእግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን በ 2025 የአመቱን ምርጡን ጎል በማስቆጠር የፊፋ ፑሽካሽ ሽልማትን አሸንፏል።
🇦🇷 ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ :- ስሜቱን ለመግለፅ የማይፈራ ደፋር ተጫዋች ነው ይሉታል። እንደ ተከላካይነቱ የቡድኑ አጋሮቹ “ ቆራጩ “ የሚል ቅፅል ስምን ሰጥተውታል።
🇦🇷 ኦታሜንዲ :- በወጣትነት እድሜው ቦክስን ያዘወትር ነበር። በጎል የደስታ አገላለፁ ምክንያት “ ጄነራል “ እያሉ የቡድን አጋሮቹ ይጠሩታል።
🇦🇷 ሮድሪጎ ዲ ፖል :- ለአያቱ ኦስቫልዶ መታሰቢያነት ቡድኑ ከየትኛውም ጨዋታ በፊት ከረሜላ ሲበላ ይህም የተለመደ ድርጊት ሆኗል። ቡድኑ ለአለም ዋንጫው ሲጓዝ 5️⃣0️⃣0️⃣ ኪ.ግ ከረሜላዎችን ይዞ መጓዙን ፌዴሬሽኑ አሳውቆ ነበር።
የቡድኑ አባላት እንደ መልካም እድል እንዲሁም ለ ዲ ፖል አያት መታሰቢያነት ከየትኛውም ጨዋታ መጀመር አስቀድሞ ከረሜላ ይጠቀማሉ።
🇦🇷 ሊዮኔል ሜሲ :- የመጀመሪያ የእግር ኳስ ኮንትራቱ የተፃፈው በናፕኪን ላይ ነበር። ይህም ቆይቶ በጨረታ ወደ 1 ሚልዮን ዩሮ ሊሸጥ ችሏል።
የሜሲ ወላጅ እናት ከእውቁ አርቲስት ሊዮኔል ሪቺ በመውሰድ የልጃቸውን ስም ሊዮኔል ሜሲ ሲሉ ሰይመዋል። ሊዮኔል ሜሲ እና ሊዮኔል ሪቺ አምና መገናኘት ችለው ነበር።
🇦🇷 ላውታሮ ማርቲኔዝ :- ከቡድን ስብስቡ ውስጥ ሀይማኖተኛ እንደሆነ ይነገርለታል። በሀይለኛ የአጨዋወት መንገዱ “ El Toro “ የሚል ቅፅል ስም ተሰጥቶታል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe